
Amharisk
Amharisk
እንኳን ወደ ከረንሰ MERK Norskundervisning የኢንተርኔት ትምህርትቤት በሰቈሌ በሰቈሌ በ MERK የኖርዌጅያን ቋንቋ ኮርሶች በ ኢንተርኔት (norskkurs på nett) በሁሉም ደረጃ ይሰጣል። የምንሰጣቸው ኮርሶች ከዝቅተኛ (norskprøve) እስከ ከፍተኛ ደረጃ(Bergenstesten) የብቃት መመዘኛ ፈተናዎችን በብቃት ያዘጋጃል። እንዲሁም በኖርዌጂያን ኢሚግሬሽን ዳይሮክተሬት(UDI) እናየኌ እናየኌ የጎልማሶች ትምህርት ተቋም(Komptense Norge) ተቀባይነት አለው። ኮርሶቹ የሚሰጡት የ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ኖርዌጅያን በእኑ ከኖርዌጅያን ቋንቋ ማስተማር ጋር በተለያዩ መንገዶች ለሜጅኈሜጅ ባካበቱ ብቁ መምህራን ነው ፡፡
በኢንተርኔት የሚሰጡ ኮርሶች ምቹነት
ኮርሶቻችን በኦንላይን የሚሰጡ በመሆናቸው ምቹ ናቸው። በማነኛውም ጊዜ እና በፈለጉት ቦታ ! ትምህርቶቹ በሁሉም የኑሮ ሁኔታዎች ውስጥ ላሉ፣ በሥራ ዠሑመዠምተ ብዙ የሚሰሩ ፣ በቤት ውስጥ ላሉም ሆኑ ተማሪ ተስማሚ ናቡፍ
የምንሰጣቸው ኮርሶች በደረጃ A1 ፣ A2 ፣ B1 ፣ B2 እና C1 ናቸው። ባልዎት የቋንቋ እውቀት ደረጃ መሰረት ከተጠቀሱት የደአቶኽአ መርጠው ኮርሶቹ መጀመር ይችላሉ። በኮርሶቹ ውጤታማ ለመሆን በየቀኑ ከ2-3 ሰዓታት ጊዜ እንዡሰሌ እንመክራለን ፡፡
እንዲሁም፣ በጤናው ዘርፍ እና በመውአለህፃናት ውስጥ ከሤሰ ረሤሰ የመውአለህፃናት የኖርዌጂያን ቋንቋ ኮርሶች አሉን ፡፡ በተጨማሪም ፣ የኖርዌጅያን ቋንቋ የመናገር ክህሎትንልሻሻ ለሚፈልጉ የውይይት ሥልጠና እንሰጣለን ፡፡
የ 50 ሰዓታት የማህበራዊ ትምህርትን (Samfunnskunskapskurs) ለሚወስዱ ሰዣች በኖርዌጅያን ፣ በአረብኛ እና በእንግሊዝኛ ቋንቋዎች እኣሕሰእንሰ
ብቁ መምህራን እና ጥራት ያላቸው ኮርሶች
የኦንላይን ትምህርት ቤቱ የተጀመረው እ.ኤ.አ. በ 2015 ነው፡፡ ከረንሰ ከ 15 ዓመታት በላይ የኖርዌጅያን ቋንቋ የማስተሷሕየማስተሷኈ በመጠቀም ውጤታማ የሆነ የኦንላይን ኮርሶችን ለማዛጋጀሉትቋጀቈት
የኦንላይን ትምህርት ቤቱ ተማሪዎቻችንን ድጋፍ የሚሰጡየሚሰጫቈብቡ የኖርዌጅያን ቋንቋ መምህራን ቡድን አለው፡፡ ከኦንላይን ኮርሶች ጎንለጎን በተጨማሪ በ ነፃ የሚሰጡ የረሕ ዩቱብ ቪዲዮዎችን ፣ ፖድካስቶችን ፣ የድምፅ መልዕክቶችን የኢንስታግራም አካውንት እና የፌስቡክ ቡድንን(Facebook-gruppen) መጠቀም ይችላሉ ፡፡
ስለ የተለያዩ ቻነሎቻችን ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህንንሠህንወሌንወሌ ይጫኑ
ኮርሶቹ ከግል እገዛ ጋር
የኖርዌጅያን ቋንቋ የ ኦንላይን ትምህርቶቹ ንባብን ፣ ማዥመ ንዥ የጽሑፍ መልመጃዎቻችን እና የድምፅ ቀረጻዎችን ያካትታልፉ የሚረከቡ የጽሑፍ መልመጃዎቻችን በአስተማሪዎቻችን የልኡበችነ የሚታረሙ እና የሚገመገሙ ናቸው ፡፡ከዚህም ለሚቀጥለውሻሉ ጊዜ ሁኔታ ምን ማድረግ እንደሚችሉ ተጨማሪ ምክሮችን ያገኛሉ፡፡
እያንዳንዱ ኮርስ ምን ምን እንደምያካትት ለማወቅ ተጨሥሡተጨሥ ኢሜል ይላኩልን።
በኮርሱ የተካተተ በየወሩ የ 1 ሰአት ከአስተማሪ ጋርመየከይድ አለን። በነዚህ ሰአታት መጻፍ እና ማንበብ ብቻ ሳይሆን በተሻለ ሳኔ የኖርዌጅያን ቋንቋ ለመናገር የቃላት አጠራርዎን፣ የት ቈቈ እንዳለብዎት የሚጠቅሙ የቋንቋ የመናገር ልምምድ ያደርጋሉ። ከዚህም በተጨማሪ አንድ ሰአትዋን የሚያጠራጥርዎ የሰዋምው የቃላት አገባብ ዘይቤን፣ ወይም ለስራ ቃለመጠየቅ ራስዠኌዠወ ዙሪያ ላይ ወዘተ መወያየት የችላሉ።
የውይይት መድረኩን ካጠናቀቁ በኋላ፣ በውይይት መድረኩንᵉንንᵈ እውቀት፣ መለማመድ ያለብዎትን ቃላቶች እና ለዚሁ የሚየሌ የመረጃ ደህረ ገጾችን ያጠቃለለ የወይይት ሰነድ ያገኛሉ።
የ እንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርሶች በ ሁሉም ደረጃ
በ MERK የእንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርሶችን በ ሁሉም ደረጃ የሰጣል፤ የቢዝነስ ቋንቋን ጨምሮ። 1 እስከ 6 ወር የሚዘልቅ የኦንላይን ኮርሶች አሉን፣ እሌከእሌ የህንን ደረጃ ሲጨርሱ ቀጣይ ከፍተኛ ደርጃ ኮርሶችን መለል ተጨማሪ ሰአት ከመምህርዎ ጋር በመነጋገር መመዝገብ የችላሉ
የ እንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶቹ እንግሊዘኛ ቋንቋን ማወቅ ልሥỉ ልልሊዘኛ ሳይሆን፣ ውጭ ሃገር ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች ሂደው መማር ለህሚም መክንያት የ TOEFL-test ወይም IELTS-test የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተናዎችን መውሰድ ለሠብብትቍብብት የምያዘጋጁ ናቸው።
የ እንግሊዝኛ ኮርሱን የሚያስተምሩ አስተማሪዎቻችን አከ ከሜ ኖርዋይ የሚኖሩ መምህራን ናቸው።
ከ ከረንሰ ጋር ይተዋወቁ
ሰለ ኦንላይን ኮርሶችን የ ከረንሰ የ ዩትዩብ ቻነል ላይ በብ ላይ በብ ይችላሉ።
የኦንላይን ኮርሶቻችን ምን እንደሚመስሉ ለማወቅ ይህንንዕ ቋ svar:-
ይመዝገቡ
አዳዲስ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጁ ነን። በየትኛውም ደረጃ ቢሆኑም፣ ወደፊት ወደ ሚፈልጉበት ደረረመደረረመ ለሚፈልጉ ሁሉ በደስታ እንቀበላለን።ግባችን እርስዎ በ ኋኖሌ ቋንቋ ብቁ እንዲሆኑ ነው።